ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ግንባታን አስጀመሩ‼️
የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ይህ ታሪካዊ ክስተት የኢትዮጵያ አዲስ የፈጠራና ከፍተኛ የኢኮኖሚ ልማት ጅማሮን የሚያበስር ነው ብለዋል፡፡
ከዚህ ባለፈም የኢኮኖሚ ፈጠራን በማራመድ፣ የአካባቢውን ማህበረሰብ በማብቃትና ዘላቂነትን በማረጋገጥ ረገድ ከፍተኛ ሚና የሚጫወት ይሆናል ነው ያሉት።
የኢኮኖሚ ፈጠራን በማራመድ ረገድ ገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ስትራቴጂ የማዕዘን ድንጋይ እንዲሆን ታስቦ የተዘጋጀ መሆኑን አንስተዋል፡፡
@Esat_tv1

tg-me.com/Esat_tv1/19298
Create:
Last Update:

BY ESAT (ኢሳት🇪🇹)®
Share with your friend now:
tg-me.com/Esat_tv1/19298